የደብረ ዘይት በአል ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚታዩ ምልክቶችን በተራራው ስብከቱ ያስተማረበትን ለማስታወስ የሚከበር በአል። "

መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ.jpg

ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራው ስብከቱ የተነበያቸው ትንቢቶች በአብዛኛው እየታዩ ናቸው፤ የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን ወደ ንሰሀ መመለስ ይኖርብናል፤ የሚሉን በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ አገልጋይ የሆኑት መጋቢ ሓዲስ ብሩክ ተስፋዬ ናቸው ።


አንኳሮች
  • ስፍራው ለአይሁድ ፤ ለክርስቲያኖች እና እስልምና እምነት ተከታዮች ያለው ፋይዳ
  • ደብረ ዘይት ማለት ምን ማለት ነው
  • ቀሪውን የጾም ወራት እንዴት እናሳልፍ

Share