ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ

PM Albanese.png

Prime Minister Anthony Albanese. Credit: AAP / Lukas Coch

የሊብራል ፓርቲ በሌበር ፓርቲ ዕጩ ድል ተነስተው የምክር ቤት ወንበራቸውን ያጡትን የቀድሞው መሪውን የመተካት ሂደት ጀመረ


ታካይ ዜናዎች
  • የግሪንስ ፓርቲ መሪ የሜልበርን ምክር ቤት ወንበራቸውን መልሰው እንደሚያገኙ ያላቸውን ተስፋ መግለጥ
  • የብራዚል ፖሊስ በሌዲ ጋጋ የነፃ ሙዚቃ ዝግጅት ወቅት አደጋ ለመጣል ወጥነው ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥሩ ስር ማዋል
  • ኢራን የዩናይትድ ስቴትስን ፀረ ሚሳይል ጥሶ የሚወነጨፍ ሚሳይል መሥራቷን ማስታወቅ

Share