"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Dr Tesfaye III.png

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ አመራርና ግለ ተሞክሯቸውን አጣቅሰው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ለማኅበረሰብ አመራር ተነሳሽነት
  • የማኅበረሰብ አመራር
  • ማኅበረሰባዊ መልዕክት

Share