"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Dr Tesfaye II.png

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አመራር አባላት "ከአንድ የሥራ ዘመን ወይም ሶስት ዓመታት በላይ ማገልገል የለባቸውም" ይላሉ። ስለምን? አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የሁለትዮሽ ማኅበረሰባዊ ግንኙነቶች
  • የአባላት ምዝገባና ሚና
  • ትልሞች

Share