ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን 'የትግራይ ሊብራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ' በሚል ስያሜ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ሊያቋቁም ነው።


ታካይ ዜናዎች
  • ኢትዮጵያና የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች በዕዳ አያያዝ ዙሪያ ቀጣይነት ያለው ምክክር የማድረግ ሂደት
  • የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በትግራይ ክልል ሶስተኛውን የስልጠና ማዕከል በይፋ ማስጀመር
  • የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሠራተኞች የኑሮ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ማስታወቅ
  • በድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት ወደ ሆስፒታል ከሚወሰዱት ተጎጂዎች መካከል 95 በመቶ አምቡላንስ እንደማይጠቀሙ መነገር
  • የኢትዮጵያ የእንሰሳት ጤናና ደህንነት አዋጅ ፀደቃ
  • በአለቆቼ እንድገመገም አድርጋችሁኛል በማለት የሥራ ባልደረቦቹን ጥይት ተኩሶ ጉዳት ያደረሰው ግለሰብ በእሥራት መቀጣት

Share