የካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ

Mark Carney.png

Mark Carney, who had never held elected office and only replaced Justin Trudeau as prime minister last month, previously served as central bank governor in both Canada and Britain. Credit: AP / Nathan Denette

የጋዛ ጦርነት ቅዳሜ ሜይ 3 በሚካሔደው የአውስትራሊያ ፌዴራል ምርጫ፤ በሁለቱ ዋነኛ ፓርቲዎች ሌበርና ሊብራል/ናሽናልስ ላይ አንዱ ዋነኛ የፖሊሲ ተፅዕኖ አሳዳሪ ጉዳይ ሆኗል።



Share