ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏልPlay08:29ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.78MB) ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱስ በሆነ ባህል እናምናለን መጽሀፍ ቅዱስም አለን ፤ እነዚህ ሁለቱ በምንም ይነት መልኩ የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ፡፡ ‘’አንኳሮችበዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥንታዊ የሆነውን የቤተ- ክርስቲያ ቋንቋ - ግእዝን ለመጠበቅ የሚያድጉት ትጋትባህልን እና ቋንቋን ጠብቆ ለማቆየት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ር ድርሻየቤተ- ክርቲያን እጣን እና የምእመና ነጠላ ያላቸው ሀይማኖታዊ አንድምታShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀRecommended for you11:39የኢትዮጵያ መንግስት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ሰንድን እንዲፈርም የናይጄሪያ መንገስት ጠየቀ07:05የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀ05:46ዜና - የፖፕ ፍራንሲስን ከዚህ አለም በሞት መለየትን ተከተሎ በአውስትራሊያ ባንዲራዎች ከግማሽ በታች እንዲውለበለቡ ጠቅማይ ሚ/ር አንቶኒ አልበኒዚ አዘዙ16:15#83 Describing menopause symptoms (Med)05:17“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። ' ፓስተር ናትናኤል ገመዳ09:53' የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። ' - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ09:32ዝክረ መታሰቢያ፤ 'ትምህርት የሰው ልጆች ሁሉ ዕድል ማግኛ መንገድ ነው፤ ትልቅ በር ይከፍታል' ኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ07:41በአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉ