ዜና - የፖፕ ፍራንሲስን ከዚህ አለም በሞት መለየትን ተከተሎ በአውስትራሊያ ባንዲራዎች ከግማሽ በታች እንዲውለበለቡ ጠቅማይ ሚ/ር አንቶኒ አልበኒዚ አዘዙ

POPE FRANCIS AUSTRALIA REAX

A picture of Pope Francis at St Patrick’s Cathedral in Melbourne, Tuesday, April 22, 2025. Church leaders, politicians, and more than five million Australian Catholics are mourning Pope Francis, who died on Monday aged 88 after a battle with double pneumonia. (AAP Image/James Ross) NO ARCHIVING Source: AAP / JAMES ROSS/AAPIMAGE

ፖፕ ፍራንሲስ የመጨረሻውን የፋሲካ በአል መልእክታቸውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በረንዳ ላይ ካስተላለፉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው ክዚህ አለም በሞት የተለዪት።


ዋና ዋና ዜናዎች
  • የቅድመ ምርጫ መጀመርን ተከተሎ አውስትራሊያውያን ከዛሬ ጀምሮ የምርጫ ድምጽን መስጠት ይችላሉ
  • የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ፒተር ዳተን የወላጆች ቪዛ አመታዊ ቁጥር ገደብን አልቀነስኩም አሊ
  • ሀማስ ያገታቸውን እስራኤላውያን እንዲለቅ በእስራአኤል የአሜሪካ አምባሳደር ተየቁ

Share

Recommended for you