የኢትዮጵያ መንግስት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ሰንድን እንዲፈርም የናይጄሪያ መንገስት ጠየቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

የናይጄርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ቢያንካ ኦጁኩ ፤ በአቡጃ ናይጄርያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት ፡፡


ዋና ዋና ዜናዎች
  • በኢትዮጵያ ከ4500 በላይ የሚሆኑ ፕሮጀክቶች በቻይና እንደሚመሩ ተነገር
  • በኢትዮጵያ ከ4500 በላይ የሚሆኑ ፕሮጀክቶች በቻይና እንደሚመሩ ተነገር
  • የመንጃ ፈቃድ ትምህርት ስልጠናትምርት ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ በትግርኛ፤ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሌኛ ቋንቁዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው

Share

Recommended for you