የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀ

Amharic News Flash 2024.jpg

የፖፕ ፍራንሲስ የቀብር ስነ ስርአት በመጪው ቅዳሜ በቫቲካን ይፈጸማል ፤ ታላላቅ ሰዎች እና የአገራት መሪዎች በቀብሩ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫን ሰጥተዋል ፡፡


ዋና ዋና ዜናዎች
  • ጠቅላይ ሚ/ር አንቶኒ አልበኒዚ የተቃዋሚው ፓርቲ የመከላከያ በጀት ግልጽነት የጎደለው ነው አሉ
  • 570 የድምጽ መስጫ ጣቢዎች ለቀድሞ መራጮች ማዘጋጀቱን የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
  • የህንዱ ጠቅላይ ሚ/ር ባካሽሚር ጎብኝዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ተቃወሙ

Share

Recommended for you