ታካይ ዜናዎች
- የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአውቶሞቢል ታሪፋቸውን ማለዘብ
- የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመራጮችን ስልክ ቁጥሮች እንዳልሰጠ መግለጥ
- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ መንግሥታቸው የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማን ዳግም ለሕዝበ ውሳኔ እንደማያቀርብ መናገር
- የቬይትናም ጦርነት ማክተም 50ኛ ዓመት ዝክረ በዓል በሆቺ ሚንህ ከተማ
Credit: SBS Amharic
SBS World News