"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ

Copy of FBINSTA QUOTE CUT IMG 1 (3).png

Director and Actor Tewodros Teshome (T-R). Credit: T.Teshome

ቴዎድሮስ ተሾመ ከበደ፤ ፀሐፊ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ነው። በቅርቡ ሰሞነኛ የነበረውን ዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን 'የኢትዮጵያ ኔትፊሊክስ' ሲል በጠራው Habeshaview TV አማካይነት ለሕዝብ ዕይታ አቅርቧል። ስለ ፊልሙ ጭብጥ፣ በባሕር ማዶና ሀገር ቤት ያሉ የሩቅ ርቀት ፍቅርና ፈተናዎችን ከሌሎች ፈታኝ ማኅበራዊ የሕይወት ጉዞዎች ጋር አሰናስሎ ይናገራል።


አንኳሮች
  • የባሕር ማዶ ብቸኝነት፣ የሀገር ቤት ድህነትና "የፍቅር ግንኙነት"
  • ፍቅር አልባ ጋብቻ
  • የፍቅር ገፅታዎች
  • የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ዋነኛ ተግዳሮቶች

Share

Recommended for you