" 'አፊኒ' ዕርቅ ማውረጃ፣ ግጭቶችን መፍቻና ቅድመ ግጭቶችን መከላከያ የሲዳማ ባሕላዊ ዕሴት ነው" አቶ ጃጎ አገኘሁ

AFI Jago.jpg.png

Affini's Film Actors (L), Jargo Agegnehu, Head of the Sidama National Regional State Cultural, Tourism, and Sport Bureau (R). Credit: J.Agegnehu / Habesha View

አቶ ጃጎ አገኘሁ፤ የሲዳማ ክልል የባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፤ ሰሞኑን በቢሯቸው ተደግፎ በ21ኛው New African Film Festival ላይ ቀርቦ ስላለው "አፊኒ" ፊልም ፍቺ፣ ጭብጦችና ስኬቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የፊልም ፌስቲቫል ተሳትፎ
  • የታዳሚዎች አድናቆታዊ የምስክርነት ቃሎች
  • ትውውቅና ተወራራሽ ፋይዳዎች
  • ውጥኖች
  • ዳኢ ቡሹ
  • ምስጋና

Share