አንኳሮች
- የተመድ ሕፃናት መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያና ናይጄሪያ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት የሚያቀርበውን የነፍስ አድን አልሚ ምግብ አቅርቦቱን በሁለት ወራት ውስጥ ለማቋረጥ ግድ እንደሚሰኝ ማሳሰብ
- ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ በሚካሔዱ የንግድ ልውውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማችበትን የታሪፍ መጠን ለአባል አገራት ማሳወቅ
- ባለቤት የሌላቸው የጎዳና ውሾች ወደ መጠለያ እንዲገቡ መወሰን
- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት እንደሚራዘምና የአመራር ለውጥም እንደሚካሔድ መነገር
- የገዛ ሚስቱን በመግደል የዘጠኝ ወር ልጁ ላይ የመግደል ሙከራ የፈፀመ ተከሳሽ በእሥራት መቀጣት