ታካይ ዜናዎች
- ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልን ለመከላከል ያስችላል የተባለ የመረጃና የጥሪ ማዕከል ይፋ መደረግ
- ኢትዮጵያ ውስጥ ራስን በራስ የማጥፋት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ
- የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ምክር ቤት ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ መጠየቅ
- በኢትዮጵያ የአየር ታክሲ አገልግሎት ለመጀመር ከስምምነት ላይ መደረስ
- በትግራይ ክልል የHIV/AIDS ቫይረስ ስርጭት ወደ ሶስት በመቶ ከፍ ማለት
- ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ወንጀሎች በተለይ የሚዳኙበት ችሎት የማቋቋም መሰናዶ
- በኢትዮጵያ ሶስተኛ የማሪታይም ማሰልጠኛ አካዳሚ ለመክፈት የመግባቢያ ሰነድ መፈረም
- የቤንሻንጉል ጉምዝ መንግሥት በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩና የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል ፈቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የጊዜ ገደብ ማበጀት
- በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ ጥያቄ መቅረብ
- ዝንጀሮ በግ በላ