ታካይ ዜናዎች
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ካለፉት ዘጠኝ ወራት ጋር ሲነፃፃር ሁለት እጥፍ ደርሷል መባል
- የኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የድጋፍና የብድር ስምምነት መፈረም
- የልብ ሕሙማን ማኅበር 8ሺህ ታካሚዎች የሕክምና ወረፋ ጥበቃ ላይ መሆን
- የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ጥናት መስክ የሶስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የመቀበል ዝግጅት መጠናቀቅ
- ለኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የሮያሊቲ ክፍያ ከሐምሌ ወር ጀምሮ ሊጀመር መሆኑ
- የፍቅር ጓደኛውን ቢሮዋ ውስጥ ገድሎ ለስድስት ዓመታት ተሰውሮ የነበረውና በሌለበት የዕድሜ ልክ ፅኑዕ እሥራት ተፈርዶበት የነበረው ተከሳሽ በቁጥጥር ስር መዋል