ታካይ ዜናዎች
- የኢትዮጵያና ሶማሊያ ስትራቴጂያዊ በሆኑ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት መስማማት
- የግል የውጭ ምንዛሪ ግዢና ሽያጭ ቢሮዎች ባሰቡት ልክ መሸጥ አለመቻል
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞቹ ደንበኞች በሒሳባቸው ውስጥ ያለውን የገንዘብ መጠን እንዳያውቁ የሚገድብ አዲስ አሠራር ማውጣት
- የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ በኤርትራ ጉዳይ የሰጡት ሃሳብ የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም አለመሆኑ መገለጥ
- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሔር ብሔረሰቦችን የማንነት መግለጫ አትላስ ለማዘጋጀት የሚያስችለውን ስምምነት መፈረም
- ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ለነፍስ አድን እርዳታ የሚውል ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ መመደብ