አንኳሮች
- በኢትዮጵያ ከሚከተሰተው ዓይነ ስውርነት መካከል በግላኮማ የሚመጣው ቀዳሚ ነው መባል
- በቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ላይ የ13 ዓመታት ፅኑዕ እሥር ብይን መጣል
- በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ከወዲሁ መግታት እንደሚገባ የአሜሪካና የአውሮፓ ዲፕሎማቶች ማሳሰቢያ
- የታዋቂ የኩናማ ሙዚቃ ተጫዋች ድምፃዊ ኪዳኔ ኃይሌ ዜና ዕረፍት
- የገዛ ልጁን አንቆ በመግደል አስከሬኗን መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተው አባት ላይ ፅኑዕ የዕድሜ ልክ እሥራት መቀጮ