"አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው" አምባሳደር ፍፁም አረጋ

2fa.jpg

Ambassador Fitsum Arega, Director-General of the Ethiopian Diaspora Services (EDS). Credit: Credit: F.Arega

አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ
  • የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎትን ወደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የማሳደግ ዕሳቤ
  • የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቀን
  • የጥምር ዜግነት ጥያቄ

Share