"የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ

VA Comm.png

Credit: E.Gudisa

በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • አድዋ በሜልበርን
  • አድዋና ኢትዮጵያዊ ማንነት
  • ማኅበረሰባዊ አተያዮች

Share