ማኅበረሰባዊ የስንብት ቃል፤ "የዶ/ር እንግዳ ሕልፈት ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ትልቅ ጉድለት ነው" አቶ ሰለሞን ወንድሙPlay18:50 Credit: Supplied / Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.25MB) በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩት ዶ/ር እንግዳወርቅ ለማ ዘላለማዊ ዕረፍት በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ ጥልቅ ሐዘንን አሳድሯል። የቅርብ ጓደኞቻቸውና ብቸኛ ልጃቸው ጥልቅ የሐዘን ስሜታቸውን ይገልጣሉ። የዶ/ር እንግዳወርቅ የቀብር ሥነ ሥርዓት ቅዳሜ መጋቢት 13 / ማርች 22 በ Bulla Cemetery ዕኩለ ቀን ላይ ይከናወናል።አንኳሮችአጭር የሕይወት ታሪክጥልቅ ሐዘን ምስጋናShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏልRecommended for you21:29ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን07:12'ልጄ ሳላስበው ተለየችኝ፤ አደራ የእናንተው ወገን፣ የእናንተው ደም ናት' እናት አልማዝ አባተ04:21የሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም08:49'የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት' ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ18:41ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት11:03'የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም' አቶ እሸቱ ሙሉጌታ09:32ዝክረ መታሰቢያ፤ 'ትምህርት የሰው ልጆች ሁሉ ዕድል ማግኛ መንገድ ነው፤ ትልቅ በር ይከፍታል' ኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ09:22'ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል' ሶሊያና እርሴ