ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት

Yonas Yemane I.png

Yonas Yemane. Credit: Supplied

ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2025 / የካቲት 22 ቀን 2017 በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ይካሔዳል።


አንኳሮች
  • አጭር የሕይወት ታሪክ
  • ሕክምና፣ ስንብትና ሐዘን በአቶ ዮናስ ባለቤት አንደበት
  • የእህቶች የወንድም ስንብት
  • የጓደኞች ምስክርነት
  • ምስጋና

Share

Recommended for you