"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴPlay09:22Contortionist Soliana Ersie. Credit: Leslie Liu / Suppliedየኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsSpotifyDownload (8.59MB) አንፀባራቂ ኮከብ በመሆን ላይ ያለችው ሶሊያና እርሴ፤ ከትውልድ ከተማዋ ጎንደር፣ ከዕድገት ክፍለ ሀገሯ ትግራይ ተነስታ፤ እንደምን ትንፋሽን የሚያስውጥ፣ የልብ ትርታን ከፍና ዝቅ የሚያደርግ፣ ምትሃታዊ እንጂ ከቶውንም የመድረክ ዕውነታ የማይመስለው፤ ግና ሞገስን የተላበሰ አካላዊ መተጣጠፍ ኮንቶርሽን ተጠባቢ ለመሆን እንደበቃች ታወጋለች። ከኤፕሪል 3 እስከ ሜይ 11 በሜልበርን ከተማ Meat Market ከ Club Kabarett ጋር በመሆን ለሕዝብ ስለምታቀርበው ዝግጅቷ ታነሳለች። የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትም በሥፍራው እንዲገኙ ትጋብዛለች።አንኳሮችበምስጤር የተያዘ የሙያ ጅማሮየሰርከስ ዓለምኮንቶርሽን በሀገረ አውስትራሊያተስፋና ሕልምShareLatest podcast episodes"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውRecommended for you13:21በፓስፖርት ድለላ ተሠማርተዋል የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች ተያዙ፤ 25ቱ ሴቶች ናቸው21:29ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን11:33የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትን ያለ ክልሎች ፈቃድ ጣልቃ መግባት የሚያስችል የማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ04:29በወደ ሀገር እንኳን ደህና መጡ የምንሟገተው ስለምን ነው?07:58የፌዴራል መንግሥቱ በጀት ይፋ ከሆነ በኋላ የሌበር ፓርቲ የተቃዋሚ ቡድኑን እየመራ መሆኑን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ አመለከተ16:15#83 Describing menopause symptoms (Med)ለመላ የአውስትራሊያ ሠራተኞች የግብር ቅናሽ ሊደረግ ነው12:30የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) 'በትግራይ ክልል ለሰላም ስምምነቱና ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ስጋት የሆነው ውጥረት' በሰላም እንዲፈታ ሲል አሳሰበ