"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁPlay21:53Sosina Wogayehu, General Manager of Ethio-Circus Entertainment. Credit: S.Wogayehuየኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsSpotifyDownload (20.04MB) የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ ከግለ ሕይወት ታሪካቸው ጋር አሰናስለው እንደምን ከሀገረ አውስትራሊያ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሚሆነውን የሰርከስ ማዕከል በእንጦጦ ፓርክ በመገንባት ላይ እንዳሉ ይናገራሉ።አንኳሮችከጋሞ ሰርከስ ምሥረታ እስከ እንጦጦ ፓርክ የሰርከስ ማዕከል ግንባታምስጋናመልዕክትና ጥሪ ለኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላትShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውRecommended for you21:29ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን09:22'ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል' ሶሊያና እርሴ12:30የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) 'በትግራይ ክልል ለሰላም ስምምነቱና ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ስጋት የሆነው ውጥረት' በሰላም እንዲፈታ ሲል አሳሰበ08:49'የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት' ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ16:41'እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን' መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና16:21በትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል10:08ባሕላዊ እሳት ልኮሳ፤ እሳትን በእሳት የመከላከል አጠቃቀምና ሀገራዊ ትድግና18:37'አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው' አምባሳደር ፍፁም አረጋ