ሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃት

Sosina Wogayehu pic.png

Sosina Wogayehu, Manager of Ethio-Circus Entertainment. Credit: S.Wogayehu

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published

By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት እንደበቁ ያወጋሉ።


አንኳሮች
  • ከሰርከስ ኢትዮጵያ ወደ ሰርክርስ አውስትራሊያ
  • ከዩኒቨርሲቲ ዕውቀት ቀሰማ ወደ ሥራ ዓለም
  • ዕውቅናና ሽልማት

Share

Recommended for you