ታካይ ዜናዎች
- የሌ/ጄኔራል ታደሠ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ሆነው መሾም
- በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ አሁን ተከስቶ ባለው ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ ቡና እያበቀሉ ካሉ አካባቢዎች መካከል ከ40 እስከ 60 በመቶ የሚሆኑት ቡናን ላያበቅሉ እንደሚችሉ መጠቆም
- የአፍሪካ ኅብረት አዲሱ የአሜሪካ ታሪፍ የንግድ ትብብርን አደጋ ላይ እንደሚጥል ማሳሰብ
- ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ14 ሀገራት ዜጎች በጊዜያዊነት ቪዛ መስጠት ማቆም
- የኢትዮ - ጂቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል አገር አንስቶ ሐዲዱ እስከተዘረጋበት ጂቡቲ ድረስ የጉዞ ፍጥነቱን እንደሚጨምር መገለጥ