ታካይ ዜናዎች
- 2500 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ስር መሰለፍ
- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልልን የምክክር አጀንዳዎች ማሳሰቢያ መርሃ ግብር መጀመር
- በኢትዮጵያ 20 ዓመታትን ያስቆጠሩ ኬንያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎታቸውን መግለጥ
- የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከ10 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በማሳነስና በመሰወር የሂሳብ መዝገቦችን ባዘጋጁ የሂሳብ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መጠየቅ
- ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያስገድድ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን ማስታወቅ
- በአማራ ክልል በየሳምንቱ ከ100 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ መጠቃት
- በቅናት በመነሳሳት የትዳር አጋሯንና የአራት ልጆችዋን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው መምህርት በእሥር መቀጣት