አንኳሮች
- 19 ሰዎች በሕገ ወጥ የመድኃኒት ዝውውር ተጠርጥረው መታሰር
- በአዲስ አበባ ለጨረታ የቀረበ ቦታ በካሬ 265 ሺህ ብር መሸጥ
- የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በቻይና የቴክኖሎጂ ውድድር ለአሸናፊት መብቃት
- በኢትዮጵያ ከUSAID የድጋፍ ገንዘብ ሲያገኙ የነበሩ ድርጅቶች ምዝገባ መጀመር
- ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ በቦቴ የሚገባው ነዳጅ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በባር እንደሚጓጓዝ መገለጥ
- በመቆዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መረጃ ማዕከል ቀደምት ተገልጋይ ጌዲዮን ሙላቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት መፈፀም