ታካይ ዜናዎች
- ለአራት ቀናት የተከሰተው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የኢትዮ - ጂቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ማስተጓጎል
- የመቆዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰብ መርሃ ግብር በ44 ቀናት ውስጥ 800 ሚሊየን ብር ማሰባሰብ
- ኢትዮጵያ በ2026 የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እያደረገች ባለችው ጥረት የ19 ሀገራትን ድጋፎች ማግኘት መቻልው
- የሜድሮክ ግሩፕ 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ አውሮፕላን መረከብ
- ከበርበራ ወደ አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ ወደ በርበራ የቀጥታ በረራ መሰናዶ
- በኢትዮጵያ በዓመት 188 ሺህ ያህል ሰዎች በሳምባ ነቀርሳ በሽታ መጠቃት