አንኳሮች
- ከጂቡቲ አዲስ አበባ የሚወስደው የባቡር መንገድ መተሃራ አካባቢ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የመቆረጥ ስጋት ማሳደር
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ዓለም አቀፉንና የሀገር ውስጥ በረራዎች በሴቶች ብቻ ማከናወን
- በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶች ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ አዲስ መመሪያ መውጣት
- በኢትዮጵያ የአዞ ሥጋ ሽያጭ ሊጀመር መሆኑ
- በ2018 የትምህርት ዘመን ማናቸውም የአዲስ አበባ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ከሌላቸው ምዝገባ ማድረግ እንደማይችሉ መነገር
- በወርቅ ማምረት ሥራ ላይ የተሠማሩ የ32 አምራቾች ፈቃድ መሰረዝ
- የ4 ዓመት ከ10 ወር ሕፃን ልጅ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል የፈፀሙ የ72 ዓመት ሰው ላይ የ12 ዓመት ፅኑዕ እሥራት ብይን መጣል