"የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል" አምባሳደር ፍፁም አረጋ

afa.png

Ambassador Fitsum Arega, Director-General of the Ethiopian Diaspora Services (EDS). Credit: F.Arega

አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ የአገልግሎቱን ዘርፈ ብዙ ሚናዎችና ተልዕኮዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ዓላማና ግብ
  • የሀገር ውስጥና ባሕር ማዶ ተሞክሯዊ ግንዛቤዎች
  • የአገልግሎት ዘርፎች

Share