"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ

17 in One.jpg

Author Mesfin Mammo. Credit: M.Mammo

ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ጣምራ ዓላማዎችና ግቦች
  • ፋይዳዎች
  • የአድዋ ድልና ኢትዮጵያውያን

Share

Recommended for you