"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ

M Mammo.png

Author Mesfin Mammo. Credit: M.Mammo

ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የመፅሐፍ ዳሰሳ አካሂደው በ "አስራ ሰባት በአንድ" መድብል ያካተቷቸውን ደራሲዎች የሕትመት ውጤቶች አንስተው፤ ትውልዶችን በንፅፅሮሽ አጣቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ትዝታና ሐዲስ ዓለማየሁ
  • የትውልድ አርአያነት
  • የማንነት ፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች
  • ፀጋዬ ገብረመድኅንና ሰቆቃው ጴጥሮስ

Share

Recommended for you