ታካይ ዜናዎች
- መንግሥት የኮሪዶር ልማትን ለጊዜው እንዲገታና ሰዎችን በግዳጅ እንዳያፈናቅል የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ማሳሰብ
- ተማሪዎች የእጅ ስልኮችን ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ክልከላ የማድረግ ውጥን
- በነዳጅ የሚሠሩ ባለ ሁለትና ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ሞተር ብስክሌቶችና ባጃጆች) ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰን
- በአዲስ አበባ 686 አሽከርካሪዎች ሕይወት በማጥፋትና ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ ፍለጋ እየተካሔደባቸው መሆን
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ሽልማቶችን መቀበል
- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና እንዳልሰጠ መግለጥ