በቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በኢትዮጵያ የልጅነት እርግዝና 13 በመቶ መድረስ አሳሳቢ ሆኗል


ታካይ ዜናዎች
  • ያፒ መርከዚ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳንነት ኢትዮጵያን ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ካሣ የጠየቀበት ክስ በአብዛኛው ውድቅ መሆን
  • ሳፋሪ ኢትዮጵያ ዘንድሮ 47 ቢሊየን ብር ቢከስርም በሁለት ዓመታት ውስጥ ወደ ትርፋማነት እንደሚሸጋገር መነገር
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጂ ጉዞ አገልግሎት በይፋ መጀመር
  • የአልኮል ምርቶችን በማኅበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅን የሚከለክል ሕግ መዘጋጀት
  • ኢትዮጵያ ከፍተኛ ነው ያለችው የ50 ሚሊየን ብር የዲጂታል ሎተሪ ይፋ መደረግ

Share