ታካይ ዜናዎች
- ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመታት ለዩናይትድ ስቴትስ የፀሐይ መሰብሰቢያ (Solar panel) አቅራቢ ልትሆን ትችላለች መባሉ
- በአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ የሚመረቱ አትክልቶች የተመረዙ ናቸው እየተባለ መሆኑ
- የትራንስፖርትና ሎጄስቲክ ሚኒስቴር ከእዚህ ዓመት ጀምሮ የአሽከርካሪዎች የሙያ ብቃት ምዘና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማካሔድ መወጠኑ
- በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ የተከሰተን ዕጢ ሆድ ሳይከፈት የተሳካ ቀዶ ሕክምና መደረጉ
- ዜጎችን ከጂቡቲ የማስወጣት ሂደት መብትና ክብራቸውን በጠበቀ ሁኔታ እንዲፈፀም የሚደረግ መሆኑ