"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ

farah.png

Community Service. Credit: J.Farah

"የፉትስክሬይ ሮታሪ ክለብ፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የአውስትራሊያ የሕክምና ተቋማትንና ለ19ኛ ዙር የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ የወጪ ድጋፋቸውን የቸሩ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የማኅበረሰብ አባላትን በአውስትራሊያ ኢፌዴሪ ኤምባሲ ስም አመሰግናለሁ" አምባሳደር አንዋር ሙክታር መሐመድ


አንኳሮች
  • የ18 ዙር ልገሳዎች
  • የሕዝብ የጤና አገልግሎቶችን የማስፋፋት ፋይዳዎች
  • ማኅበረሰባዊ ምክረ ሃሳብ

Share