"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞPlay19:07Author Mesfin Mammo. Credit: M.Mammoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.51MB) የ "አስራ ሰባት በአንድ" መጽሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ለስምንት ዓመታት የመጽሐፍ ቅኝት ያካሄዱባቸውን ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን ደራሲዎችን የሕትመት ውጤት አንኳር ጭብጦች አንስተው ያመላክታሉ።አንኳሮችአልወለድም - በአቤ ጉበኛየፒያሳ ልጅ - በፍቅሩ ኪዳኔፍኖተ ሕይወት - በሳህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያምCheck out our podcast collection hereተጨማሪ ያድምጡ"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞተጨማሪ ይድምጡከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያምተጨማሪ ይድምጡLife and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 1Life and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 2Life and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 3ShareLatest podcast episodes#83 Describing menopause symptoms (Med)የፌዴራል መንግሥቱ ለሶስት ሚሊየን አውስትራሊያውያን ሠራተኞች ተጨማሪ ደመወዝ ለማስገኘት እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀየኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትን ያለ ክልሎች ፈቃድ ጣልቃ መግባት የሚያስችል የማሻሻያ አዋጅ ፀደቀየፌዴራል መንግሥቱ በጀት ይፋ ከሆነ በኋላ የሌበር ፓርቲ የተቃዋሚ ቡድኑን እየመራ መሆኑን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ አመለከተRecommended for you22:09'የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል' ደራሲ መስፍን ማሞ17:27'አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው' ደራሲ መስፍን ማሞ18:43'ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?' ደራሲ መስፍን ማሞ19:14'የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል' አምባሳደር ፍፁም አረጋ15:37ኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ18:37'አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው' አምባሳደር ፍፁም አረጋ17:29'መሬት ከፖለቲካ ወጥቶ ለኢኮኖሚው መሆን አለበት፤ አለመታደል ሆኖ የብሔር ፖለቲካ ከመሬት ጋር ተጣብቆ ተያይዟል' ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን17:49የደብረ ዘይት በአል ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚታዩ ምልክቶችን በተራራው ስብከቱ ያስተማረበትን ለማስታወስ የሚከበር በአል። '