"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Dr Tesfaye Yigzaw Adwa.png

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በማኅበሩ አዘጋጅነት ሜልበርን ውስጥ ስለሚከበረው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል ፋይዳዎች
  • አስተምህሮት
  • መሰናዶ
  • የማኅበረሰብ አባላት ተሳትፎ

Share