የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን

ማርታ ከበደ.jpg

ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች።


አንኳሮች
  • ማርች 8 እና ኢትዮጵያውያን ሴቶች
  • የበአሉ አንድምታ
  • የአከባበሩ ሂደት

Share