" አብያተ ክርስቲያናት መብዛታቸው መልካም ቢሆነም ፤ አካሄዳቸው ግን የእግዚአብሄርን መንገድ ባልለቀቀ መልኩ መሆን አለበት " - ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል

Zemari Daniel A.jpg

ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። በዝማሬ ህይወታቸውም ስምንት ሙሉ አልበሞችን የሰሩ ሲሆን ጥቂቶችንም በድምጻቸው አሰምተውናል ።


አንኳሮች
  • የወንጌላውያን ህይወት ጉዞ ጅማሬ
  • የዝማሬ ህይውት
  • ከአገር የመውጣት ውሳኔ እና ቤተሰባዊ ህይወት

Share

Recommended for you