"ልጄ ሳላስበው ተለየችኝ፤ አደራ የእናንተው ወገን፣ የእናንተው ደም ናት" እናት አልማዝ አባተ

Mrs Tiringo Abate.png

Tiringo Abate. Credit: Supplied

የወ/ሮ ትርንጎ አባተ የሕይወት ጉዞ ከሀገረ ኢትዮጵያ ተነስቶ በሕልፈተ ሕይወቷ አውስትራሊያ ላይ አክትሟል። በዘላለማዊ ስንብቷም ተስፋና ሕልሞቿም አክትመዋል። ቅዳሜ ኤፕሪል 12 / ሚያዝያ 17 በደብረ ፅዮን ቤተክርስቲያን ፀሎተ ፍትሐት ክንውን በኋላ የቀብር ሥነ ሥርዓቷ በBulla Cemetery ከቀትር በኋላ 12:30 pm ይፈፀማል።


አንኳሮች
  • የትርንጎ እናት መልዕክት
  • የትርንጎ እህት ትውስታ፣ የሐዘንና ምስጋና ቃሎች
  • የትርንጎ ፍቅረኛ ትውስታዎች

Share