"ያኔ አድዋ!" በዶ/ር ይርጋ ገላው

Abyssinian forces.png

Ethiopian forces attacked Italian Brigadier General Vittorio Emanuele Dabormida on March 1, 1896, in the Battle of Adwa, Ethiopia. Credit: Engraved from L'Illustrazione Italiana, May 29, 1896.

"ያኔ አድዋ" ግጥም፣ ቅንብርና ድምፅ በዶ/ር ይርጋ ገላው


"የእኔና የአንተ አያቶች
የአድዋ ድል ባለቤቶች
ከሞት በድንገት ተነስተው ሕዝባቸውን ቢመለከቱ
በማን ላይ ይመስልሃል ክተት ብለው የሚዘምቱ?" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Share

Recommended for you