ኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ

Mergia.png

Credit: SBS Amharic

"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ እንደምን እንደገነነ ያወጋል።


አንኳሮች
  • ወደ ሙዚቃ ዓለም ዘለቃ
  • ከሀገር ቤት ወደ ባሕር ማዶ
  • ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ
  • አውስትራሊያ

Share