"እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

Great Walk.png

Credit: Befikir Kebede

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት የተዘጋጅውን "የታላቁ ጉዞና የቤተሰብ ቀን" አስመልክቶ፤ የቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ፣ የአስተባባሪ ኮሚቴ አባልና ተሳታፊ የማኅበረሰ አባላት አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የታላቁ እግር ጉዞና የበኤተሰብ ቀን ክንውን
  • ማኅበራዊና መንፈሳዊ ፋይዳዎች
  • አተያዮች

Share

Recommended for you