ታካይ ዜናዎች
- ለኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት አንዱ ምክንያት ነው መባል
- የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሸላሚ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመታዊው የአፍሪካ ሲቪል አቬየሽን ኮሚሽን አሸናፊ መሆን
- በሕወሓትና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ቁርጠኝነት የለም መባሉ
- በመቀሌ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ያጠናቀቁ 320 የመጀመሪያ ዙር የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀል
- የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታየ ደንደአ በዋስ ከእሥር እንዲለቀቁ የፍርድ ቤት ውሳኔ ማለፍ
- የኢትዮጵያ፣ ጂቡቲና የሱዳን ቴሌኮም ኩባንያዎች በጋራ ለመሥራት መምከር
- የሲሚንቶ ዋጋ በአምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን መወሰን
- የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ከሴካፋ የዞን ማጣሪያ ውድድር መገለል
- ሴት ልጁን ገድሎ መቃብሯ ላይ ጫት የተከለው አባት የእሥር መቀጮ