ኢትዮጵያ የብር መግዛት አቅምን ካዳከመች የዋጋ ንረቱ እንደሚባባስ የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሳሰበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊየን መድረሱና በ28 ዓመታት ውስጥም በእጥፍ እንደሚያድግ ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች
  • የግንቦት 20 ከሕዝባዊ በዓልነት መሰረዝ
  • ኢትዮጵያውያን በዝተው የተሳፈሩባት ጀልባ የመን አቅራቢያ ተገልብጣ የ49 ሰዎች ሕይወት ማለፍ
  • የሽግግር ፍትሕ ማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ መጠናቀቅ
  • የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2017 በጀት 971.2 ቢሊየን መድረስ
  • ለመንግሥት ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችንና ደብዳቤዎችን የመጥለፍ ስልጣን የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ

Share