በሜልበርን-አውስትራሊያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሔደPlay07:35Ethiopian Amhara Community members and supporters protested against the Ethiopian Government in Melbourne, Australia, on 13 August 2023. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.41MB) በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር እሑድ ነሐሴ 7 / ኦገስት 13 በአማራ ክፍለ አገር በመካሔድ ላይ ያለው ግጭት በሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ላይ እያደረሰ ካለው ጥፋት ጋር አያይዞ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የማኅበረሰቡ አባላትና ደጋፊዎች ተገኝተው የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰምተዋል። ማኅበሩ በአባላቱና በስሙ ባለ አራት ነጥብ ጥሪዎችን አቅርቧል።አንኳሮችበሜልበርን የአማራ ማሕበረሰብ ማኅበርየተቃውሞ ሰልፍየለውጥና ድጋፍ ጥሪShareLatest podcast episodesበአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ