አዲስ አበባ ውስጥ የታሰሩ ሰዎችን ትክክለኛ የማቆያ አድራሻ ለማግኘት አዋኪ ሆኖ መገኘቱን መንግሥታዊው የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ገለጠ

SBS Amharic News Podcast Radio Telescopes.jfif

Credit: SBS Amharic

የግብርና ሚኒስቴር ከምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት ጋር በጋራ የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የትግራይና አፋር ክልሎች በእዚህ ሳምንት መጨረሻ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እንደሚያደርግ አስታወቀ።



Share