አንኳሮች
- ሙሉ ለሙሉ የተገጣጠሙ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበት የቀረጥ መጠን መቀነስ
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሙዋዕለ ንዋይ ባንክ የማቋቋም ዕሳቤ
- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለተያዘው በጀት ዓመት ያዘጋጀውን 582 ቢሊየን ብር የሚደርስ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ ማፅደቅ
- በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች የመፀዳጃ አገልግሎቶችን እንደማይጠቀሙ መነገር
- 40 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት 5 ዓመት ሳይሞላቸው በውኃ ብክለት ሳቢያ ሕይወታቸውን ማጣት
- 270 የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚ ናይጄሪያውያንን የመመለስ ትዕዛዝ መውጣት
- ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸጥ ዕቅድ
- ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የውጭ ዕዳ ሽግሽግ መደረግ
- የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ዕገዳ ለማንሳት የሚያስችል ተጨባጭ እርምጃዎችን እንዲወስድ ከኢትዮጵያ በኩል ጥያቄ መቅረብ